Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመዘመር ስጦታ

    የመዘመር ሥጦታ ያላቸው ሰዎች ይፈለጋሉ፡፡ ዝማሬ መንፈሳዊ እውነትን በልብ ውስጥ ለማስረጽ ከሚረዱ ውጤታማ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ በተቀደሰ ዝማሬ ቃላት አማካኝነት የንሰሐና የእምነት ምንጮች ተከፍተዋል፡፡ ወጣትም ሆኑ አዛውንት የቤተክርስቲያን አባላት ይህንን የመጨረሻውን መልዕክት ለዓለም ለማወጅ እንዲሄዱ ትምህርት ሊሰጣቸው ይገባል፡፡ ራሳቸውን ዝቅ በማድረግ ከሄዱ የእግዚአብሔር መላእክት እንዴት በፀሎት ድምፃቸውን ወደ ላይ ማንሳት እንዳለባቸው፣ እንዴት በዝማሬ ድምፃቸውን ማንሳት እንዳለባቸውና የወቅቱን እውነት እንዴት ማወጅ እንዳለባቸው እያስተማሩአቸው አብረዋቸው ይሄዳሉ፡፡MYPAmh 143.2

    ወጣት ወንዶችና ሴቶች እግዚአብሔር ለሚጠራችሁ ሥራ የአዎንታ ምላሽ ስጡ፡፡ ችሎታዎቻችሁን ለመልካም ተግባር እንድትጠቀሙ ክርስቶስ ያስተምራችኋል፡፡ የመንፈስ ቅዱስን የማነሳሳት ኃይል ስትቀበሉና ሌሎችን ለማስተማር ስትሹ አእምሮአችሁ ይታደስና አዲስ የሆኑና ለልባችሁ በተለየ ሁኔታ ያማሩ ቃላትን ለሌሎች ሰዎች ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡MYPAmh 143.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents