Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ልንደርስበት የሚገባ መለኮታዊ ግብ

    ከፍ ያለው ሰብዓዊ አስተሳሰብ መድረስ ከሚችለው በላይ ከፍ ብሎ ያለው እግዚአብሔር ለልጆቹ ያለው ግብ ነው፡፡ እግዚአብሔርን መምሰልና እውነተኛ መንፈሳዊነት ሊደረስበት የሚገባ ግብ ነው፡፡ በተማሪ ፊት ቀጣይነት ያለው የእድገት መንገድ ተከፍቷል፡፡ እያንዳንዱን መልካም፣ ንፁህና የከበረ ነገርን የሚያጠቃልል፣ ሊደረስበት የሚገባ ግብና መስፈርት አለ፡፡ በእያንዳንዱ እውነተኛ በሆነ የእውቀት ዘርፍ በተቻለው ፍጥነት መሄድ የሚችለውን ያህል ሁሉ ይገሰግሳል፡፡ ነገር ግን ጥረቶቹ ሰማይ ከምድር ከፍ ያለውን ያህል ከተራ ራስ ወዳድነትና ምድራዊ ፍላጎቶች ርቀው ከፍ ወዳሉ ግቦች መመራት አለባቸው፡፡ Education PP.18,19.MYPAmh 33.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents