Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከሁሉ የበለጠ ሥራ

    ከሥራ ሁሉ የሚበልጥ ሥራ፣ የነፍስን ኃይላት መሳብና ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ ያለበት ሥራ ክርስቶስ የሞተላቸውን ነፍሳት የማዳን ሥራ ነው፡፡ ይህንን ሥራ የሕይወታችሁ ዋናና አስፈላጊ ሥራ አድርጉት፡፡ የሕይወታችሁ የተለየ ሥራ አድርጉት፡፡ በዚህ ታላቅና ክቡር ሥራ ከክርስቶስ ጋር ተባበሩ፡፡ በአገር ውስጥና ከአገር ውጭ ሚስዮናውያን ሁኑ፡፡ ለሌሎች መዳን በመሥራት በአዳኛችሁ ላይ ያላችሁን እምነት አሳዩ፤ የእግዚአብሔርንም ሥራ ሥሩ፡፡ ወጣቶችና አዛውንት ሙሉ በሙሉ ተለውጠው በአጠገባቸው ያለውን ሥራ ቢሰሩና ከክርስቶስ ጋር አብራው ሠራተኞች በመሆን አጋጣሚው እያለላቸው ቢሰሩ ኖሮ እንዴት መልካም ነበር! The Youth’s Instructor may 4, 1893.MYPAmh 148.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents