Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከፋሽን ጋር ያለው ግንኙነት

    ክርስቲያኖች የተለየ አለባበስ በመልበስ ራሳቸውን የሚታይ ዕቃዎች ለማድረግ መጣር የለባቸውም፡፡ ነገር ግን እንደ እምነታቸውና ተግባራቸው ጨዋነት ያለበትንና ጤናማ የሆነ አለባበስን ቢከተሉ ኖሮ ራሳቸውን ከፋሽን ውጭ ሆነው ያገኙ ነበር፤ አለባበሳቸው መቀየር ያለበት ዓለምን ለመምሰል መሆን የለበትም፡፡ ነገር ግን ዓለም በሙሉ ከእነርሱ ቢለይም ትክክለኛ ለመሆን፣ ከጥገኝነት ነጻ የሆነ የከበረ ባሕርይንና የሞራል ድፍረትን ማሳየት አለባቸው፡፡ ዓለም ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጋር የሚስማማ ጨዋ የሆነ፣ ምቹና ጤናማ አለባበስን ቢያመጣና ያንን ዓይነት አለባበስ ክርስቲያኖችም ብንከተል ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት አይለውጥም፡፡ ክርስቲያኖች ክርስቶስን መከተል አለባቸው፡፡ የሌሎችን ሙገሳም ሆነ ነቀፌታን ሳይፈሩ በትህትና ትክክለኛውን መንገድ መከተል አለባቸው፡፡ ትክክለኛ ከሆነ ነገር ጋር ትክክል ከመሆኑ የተነሣ መጣበቅ አለባቸው፡፡ Review and Zerald, January, 30,1900.MYPAmh 226.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents